ethiopian revew

 
seyum mesfen
መለስ ‘ለሌሎች ሕይወት ሳስቶ ራሱን ሊያጠፋ ነበር’ – ስዩም መስፍን
freedom4ethiopian.wordpress.com
(ሰለሞን በቀለ) ላለፉት 40 ዓመታት አብረው ቆይተዋል፡፡ ከሰኔ 1964 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ እንደ ወንድምም፣ እንደ ስራ ባልደረባም፣ እንደ ትግል ጓድም ሆነው ብዙ ውጣ ውረዶችን አብረው አሳልፈዋል፤ አቶ መለስና አምባሳደር ስዩም መስፍን፡፡ መለስ እንደ ማለዳ ጀንበር
Tamagh beyen
ጊዜው ሩቅ ቢሆንም ዛሬም ትዝ የሚለኝ ነገር ታማኝን መጀመሪያ ያየሁበት ቀን ነው። አንድ ወዳጄ ብሄራዊ ትያትር የቅዳሜውን የጠዋት ሲኒማ ለማየት ተቃጥረናል። በ1970 መጨረሻ ላይ ብሄራዊ ትያትር በተለይ ቅዳሜ ጠዋት ጥሩ ጥሩ ፊልሞችን ያሳየን ነበር። እዚያ ነበር ታማኝን ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁት። ከብሔራዊ ትያትሩ አንድ ሁለት ደጃፍ አለፍ ብሎ አንድ ካፌ ነበር። እዚያ በዘመኑ አለን የምላቸው አርቲስቶች ሻይ ቡና የማለት ልምድ አላቸው። ከወዳጄ ጋር ቁጭ ብለን የሲኒማ ቤቱን መከፈት በሻይ ቡና አጅበን ስንጠብቅ ድንገት ነበር ሄ ቀጭን ልጅ ብቅ ያለው። ሲያዩት የከተማ አራዳ የሚመስለው ልጅ ድንገት በቁሙ አንድ ስኒ ቡና ጠትቶ ከመውጣቱ በፊት አብሮን የነበረው ወዳጄ ታውቀዋለህ? ያለኝ። ጓደኛዬ የኔን አሉታ መልስ ከሰማ በኋላ አያይዞ ማብራሪያ ሰጠኝ። (http://www.zehabesha.com/amharic/archives/508
 
pro. merara gudina
 
አንድ ግዜ ትዝ የሚለኝ በኢኮኖሚ ጥያቄ ላይ ከጠ/ሚ/ር መለስ ጋር የተጨቃጨቅን ዕለት፤ ብዙ ግዜ ተናግሬ ስጨርስ እንደማደርገው ወደ ኢህአዴግ አካባቢ ነው የማየው፡፡ ፊታቸው ምን እንደሚመስል፡፡ ‹‹የሚበላውን ያጣ ህዝብ፤ መሪዎቹን ይበላል›› ያልኩኝ ቀን ዞሬ አየሁ፡ ፡ ቢያንስ፣ ቢያንስ የአንዱ የኦህዴድ ፊት ትዝ ይለኛል፡፡ ከልቡ በጣም ደስ ብሎት፤ ከልቡ ዓይን ለዓይን ተገጣጠምን፡፡ ይስቃል፡፡ ‹‹እኛ ብንሆን ይሄንን ይሄን መናገር አንችልም›› ዓይነት የሚል ይመስል ነበር፡፡.... for more www.zehabesha.com
 አቶ ተስፋዬ ገ/አብ
ኢትዮጵያነቴን ይዤው ወደ መቃብር እሄዳለሁቀደም ብዬም ተናግሬያለሁ። ማንም ሊከለክለኝ አይችልም። ማንም ሊሰጠኝ አይችልም። አገር ውስጥ እንዳልገባ ልከለከል እችል ይሆናል። የልብ ስሜቴን መንጠቅ የሚችል አንድም ሰው የለም። ይህንን ስሜቴን ነው ባጭሩ ማነገር የምፈልገው።ማንም አይቻለውም። ኢትዮጵያዊያን ወንድሞቼ ሚሊዮኖች አሉ።በተለያዩ ምክንያቶች አገር ቤት መግባት አይችሉም። ከጥቂት ጊዜያት በሁዋላ ግን እንደጎርፍ ነው ወደ አገራችን የምንገባው።
 

No comments:

Post a Comment